አጠቃላይ የምክር አገልግሎት ማዕከላት
የስደተኞች ማዕከላዊ ምክር አገልግሎት ማእከላት፣
- GGG Migration
GGG የስደተኞች ማዕከል ሰራተኞች በስዊዘርላንድ ውስጥ ከዕለት ተዕለት ኑሮ ጋር በተያያዙ ጉዳዮች ላይ በተለያዩ 14 ቋንቋዎች ጥያቄዎችን በሚመለከት መልስ ይሰጣሉ። ምናልባት የጀርመን ኮርስ ወይም የውህደት ኮርስ አቅርቦት በመፈለግ ላይ ሊሆኑ ይችላል። የGGG የስደተኞች ማዕከል ሰራተኞች በዚህ ይረዱዎታል። የምክር አገልግሎቱ በስልክ ወይም በአካል ነው። በተቻለ መጠን አስቀድመው ቢመዘገቡ ጥሩ ነው። ምንም ዓይነት ክፍያ መክፈል የለብዎትም።
ስለ የጥገኝነት እና ለውጭ ዜጋዎች የኢሚግሬሽን ህግ መረጃ፡-
- BAS Beratungsstelle
- Freiplatzaktion
ሌሎች ተጨማሪ የምክር አገልግሎት ማዕከላት፣
- አጠቃላይ የምክር አገልግሎት የሚያገኙባቸው ተጨማሪ የምክር ማዕከላት አሉ። አንዳንድ ቢሮዎች ከጀርመንኛ ሌላ በሌላ ቋንቋ ያማክሩዎታል።
- ከስደተኞች ማህበራት አጠቃላይ መረጃ በራስዎ ቋንቋ ማግኘት ይችላሉ።